Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ አይደለም፡፡
እዬ ጋዜጠ ኡንኮ እቀራው።
እኛ ጋዜጣ እያነበብን አይደለም፡፡
እኘ ጋዜጠ ኡንኮ እቀርናን።
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ አይደለም፡፡
አተ ጋዜጠ ኡንኮ ትቀራሀ።
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ አይደለም፡፡
አሽ ጋዜጠ ኡንኮ ትቀሬሽ።
እሷ ጋዜጣ እያነበበች አይደለም፡፡
እሸ ጋዜጠ ኡንኮ ትቀራት።
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ አይደለም፡፡
አቱም ጋዜጠ ኡንኮ ትቀሮም።
እሱ ጋዜጣ እያነበበ አይደለም፡፡
ኡሀ ጋዜጠ ኡንኮ እቀራን።
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ አይደለም፡፡
ኡሁን ጋዜጠ ኡንኮ እቀሮን።