Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ አለኝ፡፡
ለሄ እስክሪብቶ አለኝ።
እኛ እስክርቢቶ አለን፡፡
ለኘ እስክሪብቶ አለነ።
አንተ እስክርቢቶ አለህ፡፡
ላተ እስክሪብቶ አላሀ።
አንቺ እስክርቢቶ አለሽ፡፡
ላሽ እስክሪብቶ አለሽ።
እሷ እስክርቢቶ አላት፡፡
ሊሸ እስክሪብቶ አሌት።
እናንተ እስክርቢቶ አላችሁ፡፡
ላቱሙ እስክሪብቶ አለሙ።
እሱ እስክርቢቶ አለው፡፡
ሉሀ እስክሪብቶ አለይ።
እነሱ እስክርቢቶ አላቸው፡፡
ሉሁን እስክሪብቶ አለይሙ።