Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

335) Past Tense - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ትናንት ጋዜጣ አላነበብኩም፡፡

Siltigna

እዬ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራው።

Amharic

እኛ ትናንት ጋዜጣ አላነበብንም፡፡

Siltigna

እኘ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራነ።

Amharic

አንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበብክም፡፡

Siltigna

አተ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራሀ።

Amharic

አንቺ ትናንት ጋዜጣ አላነበብሽም፡፡

Siltigna

አሽ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራሽ።

Amharic

እሷ ትናንት ጋዜጣ አላነበበችም፡፡

Siltigna

እሸ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራት።

Amharic

እናንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበባችሁም፡፡

Siltigna

አቱም ታቼነ ጋዜጠ አልቀራሙ።

Amharic

እሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበበም፡፡

Siltigna

ኡሀ ታቼነ ጋዜጠ አልቀረ።

Amharic

እነሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበቡም፡፡

Siltigna

ኡሁን ታቼነ ጋዜጠ አልቅሩ።