Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

340) Past Continuous Tense - Interrogative form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር?

Siltigna

እዬ ጋዜጠ እቀረን ናር?

Amharic

እኛ ጋዜጣ እያነበብን ነበር?

Siltigna

እኘ ጋዜጠ እቀርነን ናር?

Amharic

አንተ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?

Siltigna

አተ ጋዜጠ ትቀረን ናር?

Amharic

አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ ነበር?

Siltigna

አሽ ጋዜጠ ትቀሪን ናር?

Amharic

እርሷ ጋዜጣ እያነበበች ነበር?

Siltigna

እሸ ጋዜጠ ትቀረን ናር?

Amharic

እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ ነበር?

Siltigna

አቱም ጋዜጠ ትቀሩን ናር?

Amharic

እርሱ ጋዜጣ እያነበበ ነበር?

Siltigna

ኡሀ ጋዜጠ እቀረን ናር?

Amharic

እነርሱ ጋዜጣ እያነበቡ ነበር?

Siltigna

ኡሁን ጋዜጠ እቀሩን ናር?