Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ነገ ጋዜጣ አነባለሁ?
እዬ ጌሰ ጋዜጠ እቀራው?
እኛ ነገ ጋዜጣ እናነባለን?
እኘ ጌሰ ጋዜጠ እቀርናን?
አንተ ነገ ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ ጌሰ ጋዜጠ ትቀራሀ?
አንቺ ነገ ጋዜጣ ታነቢያለሽ?
አሽ ጌሰ ጋዜጠ ትቀሬሽ?
እሷ ነገ ጋዜጣ ታነባለች?
እሸ ጌሰ ጋዜጠ ትቀራት?
እናንተ ነገ ጋዜጣ ታነባላችሁ?
አቱም ጌሰ ጋዜጠ ትቀሮም?
እሱ ነገ ጋዜጣ ያነባል?
ኡሀ ጌሰ ጋዜጠ እቀራን?
እነሱ ነገ ጋዜጣ ያነባሉ?
ኡሁን ጌሰ ጋዜጠ እቀሮን?