Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ ነበረኝ፡፡
ለሄ እስክሪብቶ ናረኝ።
እኛ እስክርቢቶ ነበረን፡፡
ለኘ እስክሪብቶ ናረነ።
አንተ እስክርቢቶ ነበረህ፡፡
ላተ እስክሪብቶ ናራሀ።
አንቺ እስክርቢቶ ነበረሽ፡፡
ላሽ እስክሪብቶ ናረሽ።
እሷ እስክርቢቶ ነበራት፡፡
ሊሸ እስክሪብቶ ናሬት።
እናንተ እስክርቢቶ ነበራችሁ፡፡
ላቱም እስክሪብቶ ናረሙ።
እሱ እስክርቢቶ ነበረው፡፡
ሉሀ እስክሪብቶ ናረይ።
እነሱ እስክርቢቶ ነበራቸው፡፡
ሉሁን እስክሪብቶ ናረይሙ።