Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አስተማሪ ነኝ፡፡
እሄ አሽርጌታንኩ።
እኛ አስተማሪዎች ነን፡፡
እኘ አሽርጌታነ።
አንተ አስተማሪ ነህ፡፡
አተ አሽርጌታንከ።
አንቺ አስተማሪ ነሽ፡፡
አሽ አሽርጌታንሽ።
እሷ አስተማሪ ናት/ነች፡፡
እሸ አሽርጌታንት።
እናንተ አስተማሪዎች ናችሁ፡፡
አቱም አሽርጌታንኩም።
እሱ አስተማሪ ነው፡፡
ኡሀ አሽርጌታን።
እነሱ አስተማሪዎች ናቸው፡፡
ኡሁን አሽርጌታቶኒሙ።