Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አልነበረኝም፡፡
ለሄ አልናረኝ።
እኛ አልነበረንም፡፡
ለኘ አልናረነ።
አንተ አልነበረህም፡፡
ላተ አልናራሀ።
አንቺ አልነበረሽም፡፡
ላሽ አልናረሽ።
እሷ አልነበራትም፡፡
ሊሸ አልናሬት።
እናንተ አልነበራችሁም፡፡
ላቱም አልናረሙ።
እሱ አልነበረውም፡፡
ሉሀ አልናረይ።
እነሱ አልነበራቸውም፡፡
ሉሁን አልናረይሙ።