Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አማርኛ መናገር እችላለሁ፡፡
እሄ አማርኘ አዋልኮት ያቀትላው።
እሱ መኪና መንዳት ይችላል፡፡
ኡሀ መኪነ አሽዋሮት ያቀትላን።
መሄድ አለብኝ፡፡
እሄ ሂዶት አለብኝ።
መምጣት አለብኝ፡፡
እሄ ምጦት አለብኝ።
(እኔ) ልምጣ?
እሄ ለምጠ?
(እኔ) ልሂድ?
እሄ ለሂድ?
(እኔ) ላምጣ?
እሄ ላምጠ?
(እኔ) ልስጥ?
እሄ ላብ?
(እኔ) ልውሰድ?
እሄ ለውሰድ?
(እኔ) ልጠጣ?
እሄ ለስች?
(እኔ) ልግዛ?
እሄ ለውከብ?
(እኔ) ልሽጥ?
ላውክብ?
(እኔ) ልደውል?
እሄ ለደውል?
(እኔ) ልሞክር?
እሄ ለትጃድ?
(አንተ) ሲጋራ ማጨስ ማቆም አለብህ፡፡
አተ ሱጃረ ስኮት እደጎት አለብሀ።
(አንተ) ታላላቆችን ማክበር ይገባሀል፡፡
አተ ተገጋ ኢበዛን ሰብ አህብዶት አለብሀ።