Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ በየቀኑ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እሄ ጋዜጠ በሰገርበ እቀራው።
እኛ በየቀኑ ጋዜጣ እናነባለን፡፡
እኘ ጋዜጠ በሰገርበ እቀርናን።
አንተ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባለህ፡፡
አተ ጋዜጠ በሰገርበ ትቀራሀ።
አንቺ በየቀኑ ጋዜጣ ታነቢያለሽ፡፡
አሽ ጋዜጠ በሰገርበ ትቀሬሽ።
እሷ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባለች፡፡
እሸ ጋዜጠ በሰገርበ ትቀራት።
እናንተ በየቀኑ ጋዜጣ ታነባላችሁ፡፡
አቱም ጋዜጠ በሰገርበ ትቀሮም።
እሱ በየቀኑ ጋዜጣ ያነባል፡፡
ኡሀ ጋዜጠ በሰገርበ እቀራን።
እነሱ በየቀኑ ጋዜጣ ያነባሉ፡፡
ኡሁን ጋዜጠ በሰገርበ እቀሮን።