Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ በየቀኑ ጋዜጣ አላነብም፡፡
እሄ ጋዜጠ በሰገርበ እለውቀረ።
እኛ በየቀኑ ጋዜጣ አናነብም፡፡
እኘ ጋዜጠ በሰገርበ እለቀርነ።
አንተ በየቀኑ ጋዜጣ አታነብም፡፡
አተ ጋዜጠ በሰገርበ እትቀረ።
አንቺ በየቀኑ ጋዜጣ አታነቢም፡፡
አሽ ጋዜጠ በሰገርበ እትቀሪ።
እሷ በየቀኑ ጋዜጣ አታነብም፡፡
እሸ ጋዜጠ በሰገርበ እትቀረ።
እናንተ በየቀኑ ጋዜጣ አታነቡም፡፡
አቱም ጋዜጠ በሰገርበ እትቀሩ።
እሱ በየቀኑ ጋዜጣ አያነብም፡፡
ኡሀ በሰገርበ ጋዜጠ እለቀረ፡፡
እነሱ በየቀኑ ጋዜጣ አያነቡም፡፡
ኡሁን ጋዜጠ በሰገርበ እለቀሩ።