Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ታነባለህ?
አተ ትቀራሀ?
አዎ፣ አነባለሁ፡፡
ኣው እቀራው፡፡
ምን ታነባለህ ?
አተ ምን ትቀራሀ?
ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እሄ ጋዜጠ እቀራው።
የትኛውን ጋዜጣ ታነባለህ ?
አይነይ ጋዜጠ ትቀራሀ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
አዲስ ዘመን ጋዜጠ እቀራው።
ጋዜጣ መቼ ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ መቼ ትቀራሀ?
ጧት ጧት ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እሄ ፈጅር ፈጅር ጋዜጠ እቀራው።
ጋዜጣ የት ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ ባዬትን ትቀራሀ?
ጋዜጣ እቤቴ አነባለሁ፡፡
እሄ ጋዜጠ በጋርኔ እቀራው።
ጋዜጣ ለምን ታነባለህ?
አተጋዜጠ ለምንግዝን ትቀራሀ?
ጋዜጣ ለመረጃ አነባለሁ፡፡
እሄ ጋዜጠ እቀራዊ ለሬሬሳን።
ከማን ጋር ጋዜጣ ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ ተማኒ ትቀራሀ?
ከጓደኞቼ ጋር ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እሄ ጋዜጠ እቀራዊ ተመራርቼኔ።
ጋዜጣ እንዴት ታነባለህ?
አተ ጋዜጠ አይነኮ ትቀራሀ?
ጋዜጣ በዝግታ አነባለሁ፡፡
እሄ ጋዜጠ ታደቤ እቀራው።