Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አይደለሁም፡፡
እሄ አሎንኩ።
እኛ አይደለንም፡፡
እኘ አሎነ።
አንተ አይደለህም፡፡
አተ አሎንከ።
አንቺ አይደለሽም፡፡
አሽ አሎንሽ።
እሷ አይደለችም፡፡
እሸ አሎንት።
እናንተ አይደላችሁም፡፡
አቱም አሎንኩም።
እሱ አይደለም፡፡
ኡሀ አሎን።
እነሱ አይደሉም፡፡
ኡሁን አሎኑ።