Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነው?
እዬ ጋዜጣን እቀራው?
እኛ ጋዜጣ እያነበብን ነው?
እኘ ጋዜጣን እቀርናን?
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ ነው?
አተ ጋዜጣን ትቀራሀ?
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ ነው?
አሽ ጋዜጣን ትቀሬሽ?
እሷ ጋዜጣ እያነበበች ነው?
እሸ ጋዜጣን ትቀራት?
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ ነው?
አቱም ጋዜጣን ትቀሮም?
እሱ ጋዜጣ እያነበበ ነው?
ኡሀ ጋዜጣን እቀራን?
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ ነው?
ኡሁን ጋዜጣን እቅሮን?