Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እያነበብክ ነው?
አተ ትቀራሀን?
አዎ፣ እያነበብኩ ነው፡፡
ኣው እዬ እቀራውን።
ምን እያነበብክ ነው ?
አተ ምነን ትቀራሀይ?
ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ ጋዜጣን እቀራው።
የትኛውን ጋዜጣ እያነበብክ ነው?
አተ አይነኒ ጋዜጠ ትቀራ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ አዲስ ዘመን ጋዜጣን እቀራው።
ጋዜጣ መቼ እያነበብክ ነው?
አተ ጋዜጠ መቼን ትቀራ?
አሁን ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ አኩ ጋዜጣን እቀራው።
ጋዜጣ የት እያነበብክ ነው?
አተ ጋዜጠ ባይኔን ትቀራሀ?
ጋዜጣ እቤት እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ ጋዜጠ በጋርኔ እቀራው።
ለምን ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
አተ ጋዜጠ ለምንግዝን ትቀራሀ?
ወቅታዊ ጉዳዮችን ለማወቅ ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ ጋዜጠ እቀራዊ ወክተኜ ዡባቦ ለቻሎትን።
ከማን ጋር ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
አተ ተማኒ ጋዜጠ ትቀራሀ?
ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ ተመራርቻኔ ጋዜጠ እቀራው።
እንዴት ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
አተ አይነኮን ጋዜጠ ትቀራሀ?
በዝግታ እያነበብኩ ነው፡፡
እዬ ጋዜጠ ታደብኔ እቀራው።