Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ከእንቅልፌ እየተነሳሁ ነው፡፡
እዬ ተምኜቴ እነቃውን።
እኔ ወደ ፈጣሪ እየፀለይኩ ነው፡፡
እዬ ዱወ ያሻውን።
እኔ ፊቴን እየታጠብኩ ነው፡፡
እዬ ኡፍቴ እትራጣውን።
እኔ ስፖርት እየሰራሁ ነው፡፡
እዬ እስቦርተ ያሻውን።
እኔ ገላየን እየታጠብኩ ነው፡፡
እዬ ጅስሜ እትራጣውን።
እኔ ቁርሴን እየበላሁ ነው፡፡
እዬ ግንዝሬ እበላውን።
እኔ ሬድዮ እያደመጥኩ ነው፡፡
እዬ ራድዮ ያጥናባውን።
እኔ ወደ ስራ እየሄድኩ ነው፡፡
እዬ የብለ ኤት ዬዳውን።
እኔ ወደ ቤት እየመጣሁ ነው፡፡
እዬ ጋረ እመጫውን።
እኔ እራት እየሰራሁ ነው፡፡
እዬ ኡርባተ እበላውን።
እኔ ቴሌቪዥን እየተመለከትኩ ነው፡፡
እዬ ትልብዥነ ያንዣውን።
እኔ እየተኛሁ ነው፡፡
እዬ ዪኛውን።
እኔ ልብሴን እያጠብኩ ነው፡፡
እዬ ልባሴ እሜጫውን።
እኔ ቤቴን እያፀዳሁ ነው፡፡
እዬ ጋሬ ያንስሳውን።