Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

74) Past Tense - Interrogative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ትናንት ጋዜጣ አነበብኩ?

Siltigna

እዬ ታቼን ጋዜጠ ቀራው?

Amharic

እኛ ትናንት ጋዜጣ አነበብን?

Siltigna

እኘ ታቼን ጋዜጠ ቀራናን?

Amharic

አንተ ትናንት ጋዜጣ አነበብክ?

Siltigna

አተ ታቼን ጋዜጠ ቀራሀ?

Amharic

አንቺ ትናንት ጋዜጣ አነበብሽ?

Siltigna

አሽ ታቼን ጋዜጠ ቀራሽ?

Amharic

እሷ ትናንት ጋዜጣ አነበበች?

Siltigna

እሸ ታቼን ጋዜጠ ቀራታት?

Amharic

እናንተ ትናንት ጋዜጣ አነበባችሁ?

Siltigna

አቱም ታቼን ጋዜጠ ቀራሞም?

Amharic

እሱ ትናንት ጋዜጣ አነበበ?

Siltigna

ኡሀ ታቼነ ጋዜጠ ቀራን?

Amharic

እነሱ ትናንት ጋዜጣ አነበቡ?

Siltigna

ኡሁን ታቼነ ጋዜጠ ቀሩ?