Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

75) Past Tense - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ትናንት ጋዜጣ አላነበብኩም፡፡

Siltigna

እዬ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራሆ።

Amharic

እኛ ትናንት ጋዜጣ አላነበብንም፡፡

Siltigna

እኘ ታቼን ጋዜጠ አልቀራናን።

Amharic

አንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበብክም፡፡

Siltigna

አተ ታቼነ ጋዜጠ አልቀራሃ።

Amharic

አንቺ ትናንት ጋዜጣ አላነበብሽም፡፡

Siltigna

አሽ ታቼን ጋዜጠ አልቀራሼሽ።

Amharic

እሷ ትናንት ጋዜጣ አላነበበችም፡፡

Siltigna

ኢሽ ታቼን ጋዜጠ አልቀራታት።

Amharic

እናንተ ትናንት ጋዜጣ አላነበባችሁም፡፡

Siltigna

አቱም ታቼነ ጋዜጠ አልቀራሞም።

Amharic

እሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበበም፡፡

Siltigna

ኡሀ ታቼን ጋዜጠ አልቀራን።

Amharic

እነሱ ትናንት ጋዜጣ አላነበቡም፡፡

Siltigna

ኡሁን ታቼን ጋዜጠ አልቀሮን።