Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ አስተማሪ አይደለሁም፡፡
እሄ አሽርጌተ አሎንኩ።
እኛ አስተማሪዎች አይደለንም፡፡
እኘ አሽርጌተ አሎነ።
አንተ አስተማሪ አይደለህም፡፡
አተ አሽርጌተ አሎንከ።
አንቺ አስተማሪ አይደለሽም፡፡
አሽ አሽርጌተ አሎንሽ።
እሷ አስተማሪ አይደለችም፡፡
እሸ አሽርጌተ አሎንት።
እናንተ አስተማሪዎች አይደላችሁም፡፡
አቱም አሽርጌተ አሎንኩም።
እሱ አስተማሪ አይደለም፡፡
ኡሀ አሽርጌተ አሎን።
እነሱ አስተማሪዎች አይደሉም፡፡
ኡሁን አሽርጌተ አሎኒሙ።