Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

86) Past Continuous Tense - Affirmative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡

Siltigna

እዬ ጋዜጣን እቀረ ናርኩ።

Amharic

እኛ ጋዜጣ እያነበብን ነበር፡፡

Siltigna

እኘ ጋዜጣን እቀርነ ናር።

Amharic

አንተ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር፡፡

Siltigna

አተ ጋዜጣን ትቀረ ናር።

Amharic

አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ ነበር፡፡

Siltigna

አሸ ጋዜጣን ትቀሪ ናር።

Amharic

እሷ ጋዜጣ እያነበበች ነበር፡፡

Siltigna

እሸ ጋዜጣን ትቀረ ናር።

Amharic

እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ ነበር፡፡

Siltigna

አቱም ጋዜጣን ትቀሩ ናር።

Amharic

እሱ ጋዜጣ እያነበበ ነበር፡፡

Siltigna

ኡሀ ጋዜጣን እቀረ ናር።

Amharic

እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ ነበር፡፡

Siltigna

ኡሁን ጋዜጣን እቀሩ ናር።