Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ አልነበረም፡፡
እዬ ጋዜጠ እቀረ አልናር፡፡
እኛ ጋዜጣ እያነበብን አልነበረም፡፡
እኘ ጋዜጠ እቀርነ አልናር፡፡
አንተ ጋዜጣ እያነበብክ አልነበረም፡፡
አተ ጋዜጠ ትቀረ አልናር፡፡
አንቺ ጋዜጣ እያነበብሽ አልነበረም፡፡
አሽ ጋዜጠ ትቀሪ አልናር፡፡
እሷ ጋዜጣ እያነበበች አልነበረም፡፡
እሸ ጋዜጠ ትቀረ አልናር፡፡
እናንተ ጋዜጣ እያነበባችሁ አልነበረም፡፡
አቱም ጋዜጠ ትትቀሩ አልናር፡፡
እሱ ጋዜጣ እያነበበ አልነበረም፡፡
ኡሀ ጋዜጠ እቀረ አልናር፡፡
እነሱ ጋዜጣ እያነበቡ አልነበረም፡፡
ኡሁን ጋዜጠ እቀሩ አልናር፡፡