Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ ነገ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
እሄ ጌሰ ጋዜጠ ልልቀረን።
እኛ ነገ ጋዜጣ እናነባለን፡፡
እኘ ጌስ ጋዜጠ ልልቀርነን።
አንተ ነገ ጋዜጣ ታነባለህ፡፡
አተ ጌስ ጋዜጠ ልትቀረን፡፡
አንቺ ነገ ጋዜጣ ታነቢያለሽ፡፡
አሽ ጌስ ጋዜጠ ልትቀሪን።
እሷ ነገ ጋዜጣ ታነባለች፡፡
እሸ ጌስ ጋዜጠ ልትቀረን።
እናንተ ነገ ጋዜጣ ታነባላችሁ፡፡
አቱም ጌስ ጋዜጠ ልትቀሩን፡፡
እሱ ነገ ጋዜጣ ያነባል፡፡
ኡሀ ጌስ ጋዜጠ ሊቀረን፡፡
እነሱ ነገ ጋዜጣ ያነባሉ፡፡
ኡሁን ጌስ ጋዜጠ ሊቀሩን።