Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Soddo translations by topic.
እኔ አዳምጣለሁ፡፡
እኛ እናዳምጣለን፡፡
አንተ ታዳምጣለህ፡፡
አንቺ ታዳምጪያለሽ፡፡
እሷ ታዳምጣለች
እናንተ ታዳምጣላችሁ፡፡
እሱ ያዳምጣል፡፡
እነሱ ያዳምጣሉ፡፡