Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Soddo translations by topic.
ስድስት ሰዓት
ስድስት ከአስር
ስድስት ከሩብ
ስድስት ተኩል
ለሰባት እሩብ ጉዳይ
ለሰባት አስር ጉዳይ
ሰባት ሰዓት
ልጅ፡- እናቴ፣ አሁን ስንት ሰዓት ነው?
እናት፡- ስድስት ተኩል ነው፡፡
ልጅ፡- እናቴ አመሰግናለሁ፡፡
እናት፡- ትምህርት በስንት ሰዓት ነው?
ልጅ፡- ለስድስት እሩብ ጉዳይ ላይ፡፡
እናት፡- ገና አርባ አምስት ደቂቃ አለሽ፡፡