Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Soddo translations by topic.
ሐኪም
የቀዶ ጥገና ሐኪም
ነርስ
ጤና ረዳት
አዋላጅ
ታካሚ
የቀዶ ጥገና ክፍል
በእጅ የሚገፋ ተሽከርካሪ ወንበር
የታካሚ ተንቀሳቃሽ አልጋ
ምርመራ
ጓንት
መመርመሪያ አልጋ
የሙቀት መጠን መለኪያ
የልብ ምት መለኪያ
የዓይን መመርመሪያ
የጆሮ መመርመሪያ
የደም ግፊት
ደም ብዛት
የደም ግፊት መቀነስ
መድማት
የቁስል መድኃኒት
ማደንዘዣ
ህመም ማስታገሻ
ክትባት
የዓይን ቅባት መድኃኒት
ህመም
መግል
ኩፍኝ
የኮሶ ትል
ቁርጥማት
በሽታ
ትኩሳት
ታይፎይድ
ወባ
ጉንፋን
ራስ ምታት
የሆድ ቁርጠት
የጥርስ ህመም
የልብ ህመም
የወገብ ህመም
ተቅማጥ
የስኳር በሽታ
የሳንባ ነቀርሳ
ነቀርሳ
የጨጓራ በሽታ
የስጋ ደዌ በሽታ