Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Suri translations by topic.
እኔ ሐኪም አልነበርኩም፡፡
እኛ ሐኪሞች አልነበርንም፡፡
አንተ ሐኪም አልነበርክም፡፡
አንቺ ሐኪም አልነበርሽም፡፡
እሷ ሐኪም አልነበረችም፡፡
እናንተ ሐኪሞች አልነበራችሁም፡፡
እሱ ሐኪም አልነበረም፡፡
እነሱ ሐኪሞች አልነበሩም፡፡