Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tambarsa translations by topic.
እኔ እየሰጠሁ አይደለም፡፡
An aassayoomba′a.
እኛ እየሰጠን አይደለም፡፡
Na′oot aassinayoomba′a.
አንተ እየሰጠህ አይደለም፡፡
At aassitayoontba′a.
አንቺ እየሰጠሽ አይደለም፡፡
እሷ እየሰጠች አይደለም፡፡
Ise aassitayooba′a.
እናንተ እየሰጣችሁ አይደለም፡፡
A′nnoot aassiteenayoontaba′a.
እሱ እየሰጠ አይደለም፡፡
Is aassayooba′a.
እነሱ እየሰጡ አይደለም፡፡
Isso′oot aassitayooba′a.