Speak with the hearts

Learn Tigrigna

Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.

Current topic

125) Give -Verb Form in Present Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየሰጠሁ አይደለም፡፡

Tigrigna

ኣነ እህብ የለኹን።

Amharic

እኛ እየሰጠን አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሕና ንህብ የለናን።

Amharic

አንተ እየሰጠህ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻ ትህብ የለኻን።

Amharic

አንቺ እየሰጠሽ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኺ ትህቢ የለኽን።

Amharic

እሷ እየሰጠች አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳ ትህብ የላን።

Amharic

እናንተ እየሰጣችሁ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻትኩም ትህቡ የለኹምን።/ ንስኻትክን ትህባ የለኽንን።

Amharic

እሱ እየሰጠ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሱ ይህብ የለን።

Amharic

እነሱ እየሰጡ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳቶም ይህቡ የለዉን።/ ንሳተን ይህባ የለዋን።