Speak with the hearts

Learn Tigrigna

Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.

Current topic

133) Write -Verb Form in Present Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየጻፍኩ አይደለም፡፡

Tigrigna

ኣነ እፅሕፍ የለኹን።

Amharic

እኛ እየጻፍን አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሕና ንፅሕፍ የለናን።

Amharic

አንተ እየጻፍክ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻ ትፅሕፍ የለኻን።

Amharic

አንቺ እየጻፍሽ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኺ ትፅሕፊ የለኺን።

Amharic

እሷ እየጻፈች አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳ ትፅሕፍ የላን።

Amharic

እናንተ እየጻፋችሁ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻትኩም ትፅሕፉ የለኹምን።/ ንስኻትክን ትፅሕፋ የለኽንን።

Amharic

እሱ እየጻፈ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሱ ይፅሕፍ የለን።

Amharic

እነሱ እየጻፉ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳቶም ይፅሕፉ የለዉን።/ ንሳተን ይፅሕፋ የለዋን።