Speak with the hearts

Learn Tigrigna

Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.

Current topic

149) Speak -Verb Form in Present Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየተናገርኩ አይደለም፡፡

Tigrigna

ኣነ እዛረብ የለኹን።

Amharic

እኛ እየተናገርን አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሕና ንዛረብ የለናን።

Amharic

አንተ እየተናገርክ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻ ትዛረብ የለኻን።

Amharic

አንቺ እየተናገርሽ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኺ ትዛረቢ የለኺን።

Amharic

እሷ እየተናገረች አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳ ትዛረብ የላን።

Amharic

እናንተ እየተናገራችሁ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻትኩም ትዛረቡ የለኹምን።/ ንስኻትክን ትዛረባ የለኽንን።

Amharic

እሱ እየተናገረ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሱ ይዛረብ የለን።

Amharic

እነሱ እየተናገሩ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳቶም ይዛረቡ የለዉን።/ ንሳተን ይዛረባ የለዋን።