Speak with the hearts

Learn Tigrigna

Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.

Current topic

157) Learn -Verb Form in Present Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየተማርኩ አይደለም፡፡

Tigrigna

ኣነ እመሃር የለኹን።

Amharic

እኛ እየተማርን አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሕና ንመሃር የለናን።

Amharic

አንተ እየተማርክ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሱ ይመሃር የለን።

Amharic

አንቺ እየተማርሽ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኺ ትመሃሪ የለኺን።

Amharic

እሷ እየተማረች አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳ ትመሃር የላን።

Amharic

እናንተ እየተማራችሁ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻትኩም ትመሃሩ የለኹምን።/ ንስኻትክን ትመሃራ የለኽንን።

Amharic

እሱ እየተማረ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሱ ይመሃር የለን።

Amharic

እነሱ እየተማሩ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳቶም ይመሃሩ የለዉን።/ ንሳተን ይመሃራ የለዋን።