Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.
እኔ እያስተማርኩ አይደለም፡፡
ኣነ አምህር የለኹን።
እኛ እያስተማርን አይደለም፡፡
ንሕና ነምህር የለናን።
አንተ እያስተማርክ አይደለም፡፡
ንስኻ ተምህር የለኻን።
አንቺ እያስተማርሽ አይደለም፡፡
ንስኺ ተምህሪ የለኺን።
እሷ እያስተማረች አይደለም፡፡
ንሳ ተምህር የላን።
እናንተ እያስተማራችሁ አይደለም፡፡
ንስኻትኩም ተምህሩ የለኹምን።/ ንስኻትክን ተምህራ የለኽንን።
እሱ እያስተማረ አይደለም፡፡
ንሱ የምህር የለን።
እነሱ እያስተማሩ አይደለም፡፡
ንሳቶም የምህሩ የለዉን።/ ንሳተን የምህራ የለዋን።