Speak with the hearts

Learn Tigrigna

Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.

Current topic

173) Play -Verb Form in Present Continuous - Negative Form

Click to choose another topic
Amharic

እኔ እየተጫወትኩ አይደለም፡፡

Tigrigna

ኣነ እፃወት የለኹን።

Amharic

እኛ እየተጫወትን አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሕና ንፃወት የለናን።

Amharic

አንተ እየተጫወትክ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻ ትፃወት የለኻን።

Amharic

አንቺ እየተጫወትሽ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኺ ትፃወቲ የለኽን።

Amharic

እሷ እየተጫወተች አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳ ትፃወት የላን።

Amharic

እናንተ እየተጫወታችሁ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንስኻትኩም ትፃወቱ የለኹምን።/ ንስኻትክን ትፃወታ የለኽንን።

Amharic

እሱ እየተጫወተ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሱ ይፃወት የለን።

Amharic

እነሱ እየተጫወቱ አይደለም፡፡

Tigrigna

ንሳቶም ይፃወቱ የለዉን።/ ንሳተን ይፃወታ የለዋን።