Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.
እኔ እየሸጥኩ አይደለም፡፡
ኣነ እሸይጥ የለኹን።
እኛ እየሸጥን አይደለም፡፡
ንሕና ንሸይጥ የለናን።
አንተ እየሸጥክ አይደለም፡፡
ንስኻ ትሸይጥ የለኻን።
አንቺ እየሸጥሽ አይደለም፡፡
ንስኺ ትሸጢ የለኺን።
እሷ እየሸጠች አይደለም፡፡
ንሳ ትሸይጥ የላን።
እናንተ እየሸጣችሁ አይደለም፡፡
ንስኻትኩም ትሸጡ የለኹምን።/ ንስኻትክን ትሸጣ የለኽንን።
እሱ እየሸጠ አይደለም፡፡
ንሱ ይሸይጥ የለን።
እነሱ እየሸጡ አይደለም፡፡
ንሳቶም ይሸጡ የለዉን።/ ንሳተን ይሸጣ የለዋን።