Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.
ምግብ
ምግቢ
ቁርስ
ቍርሲ
ምሳ
ምሳሕ
እራት
ድራር
ዳቦ
ባኒ
ሩዝ
ፓስታ
መኮሮኒ
መኮረኒ
እንቁላል ፍርፍር
ፍርፍር እንቍላሊሕ
ግግር እንቁላል
ስንኩት እንቍላሊሕ
ሳንዱዊች
ሳንዱች
ብስኩት
ብሽኩቲ
ቂጣ
ቅጫ
ኬክ
ቸኮሌት
ቸኮላታ
ስጋ
ስብ/ጮማ
ስብሒ
መጠጥ
መስተ
ሻይ
ሻሂ
ቡና
ቡን
ወተት
ፀባ
የፍራፍሬ ጭማቂ
ፅማቝ
ለስላሳ መጠጥ
ለስላሳ
ቢራ
ወይን ጠጅ
ወይኒ/ነቪት
ውኃ
ማይ
ማር
መዓር
ሾርባ
ሾርባ/መረቅ
ስጎ
ስልሲ
አይስክሬም
ጀላቲ
እርጎ
ርግኦ
ቅቤ
ጠስሚ
ጨው
ስኳር
ሽኮር
አይብ
አጅቦ
ዘይት
ዘይቲ
ክሬም
ላህመት
ጣፋጭ
ጥዑም/ምቁር
ትኩስ
ሓዱሽ
ጎምዛዛ
መፂፅ
መራራ
ዕረ
የሚያቃጥል
ዘቃፅል
ወጥ
ዓይነት ፀብሒ
ጨዋማ
ጨው ዝበዝሖ/ ረገድ
ስኳራማ
ሽኮራዊ
በደንብ የበሰለ
ካብ ዓቀን ንላዕሊ ዝበሰለ
ጣዕም የለሽ
መቐረት ዘይብሉ
መቀቀል
ምብሳል/ ምዝሃም
መጥበስ
ምጥባስ
መጋገር
ምስንካት
ምግብ ዝግጅት
ምድላው