Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.
ትምህርት ቤት
ቤት ትምህርቲ
ርዕሰ መምህር
ርእሰ መምህር
አስተማሪ/ መምህር
መምህር
ተማሪ
ተምሃሪ
የክፍል አለቃ
ሓላፊ ክፍሊ
ዴስክ
ጥቁር ሰሌዳ
ፀሊም ሰሌዳ
ጠመኔ
ቾክ
ማጥፊያ
ዳስተር
አዳሪ ትምህርት ቤት
ቤት ትምህርቲ ሓዳሪ
መጽሐፍ
መፅሓፍ
የመማሪያ መጽሐፍ
መፅሓፍ ተምሃራይ
የመማሪያ ክፍል
መምሀሪ ክፍሊ
እርሳስ
ብዕር
ቢሮ
እስክርቢቶ
ላጲስ
ላጲስ/መደምሰስ
ወረቀት
ወረቐት
ገጽ
ገፅ
ማስመሪያ
መሰመሪ
ወረቀት መምቻ/ ስቴፕለር
መትሐዚ ወረቐት
የወረቀት ማያያዣ ሽቦ
ወረቐት መድሐዚ ሽዎ
ማኅተም
ማሕተም
ማኅተም መርገጫ
መጥምዒ ቀለም ማሕተም
የማስታወቂያ ሰሌዳ
መጠቅዒ ምልክታ
የስም ዝርዝር መመዝገቢያ
ድፍተር ዝርዝር ስም
የወረቀት ማያያዣ
መደሓሓዚ/መጣበቒ
ደረጃ
መደመር
ምድማር/ምግባጥ
መቀነስ
ምቕናስ/ምጕዳል
ማባዛት
ምብዛሕ/ምርባሕ
ማካፈል
ምክፋል
እኩል ይሆናል
ማዕረ
እኩል አይደለም
ዘይማዕረ
ያንሳል
ይንእስ
ይበልጣል
ይዓቢ
አባል
ባእታ/ኣባል
ባዶ ስብስብ
ባዶ እኩብ
የጋራ
ሓበራዊ
ማቀላቀል
ጥምረት/ሕብረት
ማዕዘን
ማኣዘን
ትይዩ
ተመዓዳዳዊ
ስብስብ
እኩብ
ውጤት
ወፅኢት
ተካፍሎ የተገኘ ውጤት
ተኻፊሉ ዝተረኸበ ወፅኢት