Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.
ጓደኛ
ብፃይ/ዓርኪ
ጓደኞች
ብፆት/ኣዕርኽቲ
ተማሪ
ተምሃሪ
ተማሪዎች
ተምሃሮ
አስተማሪ/ መምህር
መምህር
አስተማሪዎች/ መምህራን
መምህራን
ልጅ
ቈልዓ
ልጆች
ቈልዑ
ሐኪም
ሓኪም
ሐኪሞች
ሓካይም
ገበሬ
ሓረስታይ
ገበሬዎች
ሓረስቶት
ወረቀት
ወረቐት
ወረቀቶች
ወረቓቕቲ
እስክርቢቶ
ቢሮ
እስክርቢቶዎች
ቢሮታት
ዉሻ
ከልቢ
ዉሾች
ኣኽልብቲ/ኣኽላብ
ቦርሳ
ቦርሳዎች
ቦርሳታት
ጠረጴዛ
ጠርጴዛ
ጠረጴዛዎች
ጠረጴዛታት
ወንበር
ወንበር/መንበር
ወንበሮች
ወናብር/መናብር
ወፍ
ዒፍ
ወፎች
ኣዕዋፍ
ሕፃን
ህፃን
ሕፃኖች
ህፃውንቲ/ህፃናት
መጽሐፍ
መፅሓፍ
መጽሐፎች/ መጻሕፍት
መፃሕፍቲ