Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Tigrigna translations by topic.
ታነባለህ?
ተንብብ ዶ?
አዎ፣ አነባለሁ፡፡
እወ አንብብ፡፡
ምን ታነባለህ ?
እንታይ ተንብብ?
ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ አንብብ፡፡
የትኛውን ጋዜጣ ታነባለህ ?
ኣየናይ ጋዜጣ ተንብብ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ አንብብ፡፡
ጋዜጣ መቼ ታነባለህ?
ጋዜጣ መዓዝ ተንብብ?
ጧት ጧት ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
በብመዓልቱ ንጉሆ ንጉሆ፡፡
ጋዜጣ የት ታነባለህ?
ጋዜጣ ኣበይ ተንብብ?
ጋዜጣ እቤቴ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ ኣብ ገዛይ አንብብ፡፡
ጋዜጣ ለምን ታነባለህ?
ጋዜጣ ንምንታይ ተንብብ?
ጋዜጣ ለመረጃ አነባለሁ፡፡
ጋዜጣ ንሓበሬታ አንብብ፡፡
ከማን ጋር ጋዜጣ ታነባለህ?
ጋዜጣ ምስ መን ተንብብ?
ከጓደኞቼ ጋር ጋዜጣ አነባለሁ፡፡
ምስ ኣዕርኽተይ ጋዜጣ አንብብ፡፡
ጋዜጣ እንዴት ታነባለህ?
ጋዜጣ ከመይ ተንብብ?
ጋዜጣ በዝግታ አነባለሁ፡፡
ብህድኣት ጋዜጣ አንብብ፡፡