Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Uduk translations by topic.
እኔ እየተጫወትኩ አይደለም፡፡
እኛ እየተጫወትን አይደለም፡፡
አንተ እየተጫወትክ አይደለም፡፡
አንቺ እየተጫወትሽ አይደለም፡፡
እሷ እየተጫወተች አይደለም፡፡
እናንተ እየተጫወታችሁ አይደለም፡፡
እሱ እየተጫወተ አይደለም፡፡
እነሱ እየተጫወቱ አይደለም፡፡