Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Uduk translations by topic.
እኔ አልሸጥኩም፡፡
እኛ አልሸጥንም፡፡
አንተ አልሸጥክም፡፡
አንቺ አልሸጥሽም፡፡
እሷ አልሸጠችም፡፡
እናንተ አልሸጣችሁም፡፡
እሱ አልሸጠም፡፡
እነሱ አልሸጡም፡፡