Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Xamtanga translations by topic.
እያነበብክ ነው?
አዎ፣ እያነበብኩ ነው፡፡
ምን እያነበብክ ነው ?
ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
የትኛውን ጋዜጣ እያነበብክ ነው?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
ጋዜጣ መቼ እያነበብክ ነው?
አሁን ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
ጋዜጣ የት እያነበብክ ነው?
ጋዜጣ እቤት እያነበብኩ ነው፡፡
ለምን ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
ወቅታዊ ጉዳዮችን ለማወቅ ጋዜጣ እያነበብኩ ነው፡፡
ከማን ጋር ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር እያነበብኩ ነው፡፡
እንዴት ጋዜጣ እያነበብክ ነው ?
በዝግታ እያነበብኩ ነው፡፡