Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Zay translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ ነበረኝ፡፡
እኛ እስክርቢቶ ነበረን፡፡
አንተ እስክርቢቶ ነበረህ፡፡
አንቺ እስክርቢቶ ነበረሽ፡፡
እሷ እስክርቢቶ ነበራት፡፡
እናንተ እስክርቢቶ ነበራችሁ፡፡
እሱ እስክርቢቶ ነበረው፡፡
እነሱ እስክርቢቶ ነበራቸው፡፡