Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Zayse translations by topic.
እኔ እየገዛሁ አይደለም፡፡
እኛ እየገዛን አይደለም፡፡
አንተ እየገዛህ አይደለም፡፡
አንቺ እየገዛሽ አይደለም፡፡
እሷ እየገዛች አይደለም፡፡
እናንተ እየገዛችሁ አይደለም፡፡
እሱ እየገዛ አይደለም፡፡
እነሱ እየገዙ አይደለም፡፡