Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read English phrases alongside Amharic translations by topic.
zero, nought
ዜሮ
One
አንድ
Two
ሁለት
Three
ሦስት
Four
አራት
Five
አምስት
Six
ስድስት
Seven
ሰባት
Eight
ስምንት
Nine
ዘጠኝ
Ten
አስር
Eleven
አስራ አንድ
Twelve
አስራ ሁለት
Thirteen
አስራ ሶስት
Fourteen
አስራ አራት
Fifteen
አስራ አምስት
Sixteen
አስራ ስድስት
Seventeen
አስራ ሰባት
Eighteen
አስራ ስምንት
Nineteen
አስራ ዘጠኝ
Twenty
ሃያ
twenty-one
ሃያ አንድ
twenty-two
ሃያ ሁለት
Thirty
ሰላሳ
thirty-one
ሰላሳ አንድ
Forty
አርባ
Fifty
ሀምሳ
Sixty
ስልሳ
Seventy
ሰባ
Eighty
ሰማንያ
Ninety
ዘጠና
Hundred
መቶ
hundred and one
መቶ አንድ
two hundred
ሁለት መቶ
Thousand
ሺህ
Million
ሚሊዮን
Billion
ቢሊዮን