Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read English phrases alongside Amharic translations by topic.
Face
ፊት
Hair
ፀጉር
Head
ራስ
Fore head
ግንባር
Eye
ዐይን
Eyelash
የዐይን ሽፋሽፍት
Eyebrow
ቅንድብ
Lens
የዐይን ብሌን
Ear
ጆሮ
Nose
አፍንጫ
Nostril
የአፍንጫ ቀዳዳ
Mucus
ንፍጥ
Mouth
አፍ
Lip
ከንፈር
Tongue
ምላስ
Saliva
ምራቅ
Tooth
ጥርስ
Cheek
ጉንጭ
Chin
አገጭ
Beard
ፂም
Neck
አንገት
Adam’s apple
ማንቁርት
Nape
ማጅራት
Shoulder
ትከሻ
Chest
ደረት
Breast
ጡት
Nipple
የጡት ጫፍ
Back
ጀርባ
Waist
ወገብ
Arm
ክንድ
Armpit
ብብት
Wrist
የእጅ አንጓ
Hand
እጅ
Palm
መዳፍ
Finger
ጣት
Thumb
አውራ ጣት
Index-finger
ሌባ ጣት
Little finger
ትንሽዋ ጣት
Nail
ጥፍር
Foot /Leg
እግር
Thigh
ጭን
Knee
ጉልበት
Ankle
ቁርጭምጭሚት
Big toe
Little toe
Joints
መገጣጠሚያዎች
Skin
ቆዳ
Blood
ደም
Heart
ልብ
Brain
አንጎል
Stomach
ሆድ
Navel
እንብርት
Marrow
መቅኒ
Wind-pipe
ያየር ቱቦ
Testicle
ቆለጥ
Gland
እጢ
Pubic-hair
የብልት ፀጉር
Vagina
ብልት(የሴት ማህፀን)
Penis
ሐፍረተ ስጋ (የወንድ)
Liver
ጉበት
Bile
ሀሞት
Kidney
ኩላሊት
Intestine
አንጀት
Small-intestine
ትንሹ አንጀት
Large intestine
ትልቁ አንጀት
Anus
ፊንጢጣ
Vein
ደም መልስ
Artery
ደም ቅዳ
Lung
ሳምባ
Rib
ጎድን
Back-bone
የጀርባ አጥንት
Urinary-bladder
የሽንት ፊኛ