Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read English phrases alongside Amharic translations by topic.
School
ትምህርት ቤት
Hospital
ሐኪም ቤት
Church
ቤተ ክርስቲያን
Mosque
መስጂድ
Temple
ቤተ መቅደስ
Bank
ባንክ ቤት
Post office
ፖስታ ቤት
Electric Corporation
መብራት ኃይል
Water office
ውኃ ልማት
Telephone office
ስልክ ቤት
Police station
ፖሊስ ጣቢያ
Jail / prison
ማረሚያ ቤት
Court
ፍርድ ቤት
Parliament
ምክር ቤት/ ፓርላማ
Immigration office
የኢሚግሬሽን ቢሮ
Foreign affairs office
የውጭ ጉዳይ ቢሮ
Health centre
ጤና ጣቢያ
Stadium
መጫዎቻ ሜዳ
Library
ቤተ- መጻሕፍት
Hotel
ሆቴል
Restaurant
ምግብ ቤት
Play ground
የመጫወቻ ስፍራ
Shop
ሱቅ
Bus station
መነኻሪያ
Railroad station
ባቡር ጣቢያ
Airport
አየር ማረፊያ
Market
ገበያ
Theatre
ቴአትር ቤት
Museum
ቤተ-መዘክር
Cafeteria
ካፌ