Amharic አራት ሰዓት አከባቢ ይመለሳል፡፡ መልዕክት መቀበል እችላለሁ? Afar 10:00 saaqatih uddur Aduureleh, farmo yol maay cabtaah?
Amharic አዎ፣ እባክዎን በስልክ ቁጥር 9170 250 65 ኤፍሬም ብለው ይደውሉልኝ ፡፡ Afar Yeey, Efreem ta nebrol yoh 9170 250 65 hayisa iyye ixxic.