Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Arbore translations by topic.
እኔ ትናንት ጧት ተነሳሁ፡፡
እኔ ትናንት ጧት ወደ ፈጣሪ ፀለይኩ፡፡
እኔ ትናንት ጧት ፊቴን ታጠብኩ፡፡
እኔ ትናንት ጧት ስፖርት ሰራሁ፡፡
እኔ ትናንት ጧት ሻወር ወሰድኩ፡፡
እኔ ትናንት ጧት ቁርስ በላሁ፡፡
እኔ ትናንት ጧት ዜና አዳመጥኩ፡፡
እኔ ትናንት ወደ ስራ ሄድኩ፡፡
እኔ ትናንት ምሽት ወደ ቤት ተመለስኩ፡፡
እኔ ትናንት ምሽት እራት ሰራሁ፡፡
እኔ ትናንት ምሽት ለትንሽ ጊዜ ቴሌቪዥን አየሁ፡፡
እኔ ትናንት ማታ ተኛሁ፡፡
እኔ ያለፈው እሁድ ልብሴን አጠብኩ፡፡
እኔ ያለፈው እሁድ ቤቴን አጸዳሁ፡፡