Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
እኔ እራሴ ሻይ አፈላለሁ፡፡
አን ይጛርታስ ጌፌርፄ፡፡
እኛ እራሳችን ሻይ እናፈላለን፡፡
እኖጂ እንጛርታስ ጌፌርፅኔ፡፡
አንተ እራስህ ሻይ ታፈላለህ፡፡
እንት ክጛርታስ ጊፊርፂ፡፡
አንቺ እራስሽ ሻይ ታፈያለሽ፡፡
እሷ እራሷ ሻይ ታፈላለች፡፡
ጚ ጚጛርታስ ጊፊርፂ፡፡
እናንተ እራሳችሁ ሻይ ታፈላላችሁ፡፡
እንቶጂ እንትጛርታስ ጊፊርፄና፡፡
እሱ እራሱ ሻይ ያፈላል፡፡
ጚ ጚጛርታስ ጌፌርፃን፡፡
እነሱ እራሳቸው ሻይ ያፈላሉ፡፡
ጛጂ ጛጛርታስ ጌፌርፃና፡፡