Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
መልካም ቀን!
ዴክዳ ኢሺት!
መልካም አዳር!
ዴክዳ ቺ!
መልካም የዕረፍት ቀን!
ዴክዳ ሲኒቢት!
መልካም ሥራ!
ሼጊ እንፅኺ ያኻይምኻና!
መልካም አዲስ ዓመት! / እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ/ አደረሰሽ/ አደረሳችሁ!
እንኳን ደህና መጣህ/ መጣሽ/ መጣችሁ!
አዲኾስ!
እንኳን ደስአለህ!/ ደስአለሽ!/ ደሳላችሁ!
እንኮ ዴሲኾስ!
አመሰግናለሁ!
አሜሴጌኔ!
መልካም ጉዞ!
ዴክ ዳዳ ያኻይምኽ/ሽ!
መልካም የገና በዓል!
ጉድ አውደሜት!
እግዚአብሔር ካንተ/ቺ እናንተ ጋር ይሁን!
ድባን ክሊ ያኼምባ!
እግዚአብሔር ይባርክህ!/ሽ!/ይባከርካችሁ!
ድባን ባሬክምኽ/ሽ!
ጌታዬ ሆይ!
አይ! ድባን!
አትጨነቅ!/ቂ!/ቁ!
ቺጊርስቴኪ!
ችግር የለም!
ችግር እላ!
ናፍቀኸኛል!/ሽኛል!/ናፍቃችሁኛል!
ናፊክፂኾ!
አዝናለሁ!
አዜኔ!
ይቅርታ!
ይክርቴ/ማሪ!
ምንም አይደል
ዲርኪ ጋዌኽ!
ምን አገባኝ
ዳር ሚፄ!
ምን ገዶኝ
ሻኽታላ/አሜቓላ!
በዋናው ዋጋ
ጛሪስ!
በተቻለው ሁሉ
ካሊኹስጊ/ ያኹኽስጊ!
በማንኛው ሁኔታ
ያኹኽ ያኻማ!
በተቻለ ፍጥነት
እምቢቴታ / እሜ!
እንዲሁም
ድምክናጊ / ጝሹለ!